Terara printing products


Price:
Sale price$0.00

Description

Post added on 17 August 2024 at 13:38

Seller name : Eyerusalem T.michael

Phone number :  +251 927361854

Price : Call for price

Seller Address : 22 Mazorya nearby Zerihun building 1000

    Mail : printingterara@gmail.com

    My product is : New (Very good condition)

    Product description: 

    ተራራ ህትመት እና ማስታወቂያ ሥራ 

    ማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ራሳችንን: ሃሳባችንን እና ድርጅታችንን ለህብረተሰቡ የምናስተዋውቅበት ወሳኝ መንገድ ሲሆን ሁሌ ለየት ማለትን ይፈልጋል!!

    የኛ ልዩነታችን :-

    # ልብዎ የተመኘውን : ሰው እንዲያውቅልዎ የፈለጉትን ሃሳብ ንድፍ (design ) ከማውጣት ጀምሮ ታትሞ እስኪያዩት ድረስ በአርክቴክት ባለሙያዎች ፕሮፌሽናል ሥራ መስራታችን

    # ያዘዙንን ሥራ በፍጥነት ሰርተን ያሉበት መጥተን ማስረከባችን ( free delivery )

    # ገበያው ላይ ካለው ዋጋ በቅናሽ መስራታችን ( ዋጋ matters 😁)

    # ስራችንን የምንሰራው outsource አድርገን ሳይሆን በዉድ ዋጋ በገዛናቸው በራሳችን ማሽኖች ስለሆነ በጥራት እና በቅናሽ መስራታችን ላዘዙን ሥራ እንጨነቃለን ::

    # እናማክርዎታለን!!! ሥራዎን : ንግድዎን : ሃሳብዎን ለሕዝብ ለማስተዋወቅ ፈልገው ነገር ግን
          > የት ማስተዋወቅ እንዳለብዎ ካላወቁ
          >ምን አይነት ማስታወቂያ ማሰራት እንዳለብዎ ካላወቁ
          > ማንን ማናገር እንዳለብዎ ካላወቁ :- እኛ እናማክርዎታለን : እንመራዎታለን ::

    ****
    ልብስ ላይ ህትመት :-

    =ቲሸርት
    =አንፀባራቂ
    =ሁዲ
    =ባንዲራ (ለድርጅት እና መሰል )
    =ጃኬቶች
    =የስራ ልብሶች
    =የስፖርት ማልያዎች እና ትጥቆች

    ወረቀቶች

    =በራሪ ወረቀት
    =የሰርግ ካርድ
    =ቢዝነስ ካርድ
    =ፖስት ካርድ
    =ደረሰኝ
    =የሃኪም ቤት እና መሰል ካርዶች
    =መፅሄት
    =መፅሐፍ
    =ተለጣፊ ወረቀቶች
    =ትኬቶች
    =የሃዘን ካርዶች
    =ለድርጅትዎ ፖስታዎች ወዘተ

    ሌሎች

    =ባነር
    =ማግ
    =ሾፒንግ ባግ
    =ሕጋዊ ማህተሞች
    =ላይት ቦክስ
    =ማይካ
    =ድጅታል መታወቂያ እናትምልዎታለን
    =እስክርቢቶዎች
    =ለኮምፕዩተርዎ ማዉዝ ፓድ
    =የድርጅትዎ የቁልፍ መያዣዎች
    = የድርጅትዎን አርማ የያዙ ማስታወሻዎች (note book)
    = ወዘተ

    ተራራ ህትመት እና ማስታወቂያ ሥራ

    0927361854
    0985257938

    https://t.me/Teraraprinting1

    https://vm.tiktok.com/ZMrq6YoW2/

    https://www.facebook.com/share/aCdm9rvi7Mnx4Fo1/?mibextid=qi2Omg


      Meet in a public place. Contact seller by phone/mail to have more information about the product before. 

      Do not transfer the money to someone until you have the item in your hands and have checked it is the same as in the website. 

      Do not give your credit card by mail or by phone to prevent any fraude. In case of any suspicious ads on your diaspora marketplace, please report by mail at : contact@sheromeda.com

      Choose safe & secured payment

      Payment methods

      American Express Apple Pay Diners Club Discover Google Pay JCB Mastercard PayPal Visa

      Your payment information is processed securely. We do not store credit card details nor have access to your credit card information.


      Security

      You may also like

      Recently viewed