አስቸኳይ ሽያጭ CMC : ፀሃይ  finished apartment for Sale


Price:
Sale price$93,316.17
Contact Vendor

Description

Post added on 2026-01-07T20:19:07Z

🛍️ Seller name : Admasu Hailemariam

📞 Phone number : +251968234945

💰 Price : 14,499,000ETB - Ethiopian Birr/

📍 Seller Address : Ethiopia Addis Ababa

    📩 Mail : admasuhaile1616@gmail.com

    My product is : New (Never used)

    Product description:

    አስቸኳይ ሽያጭ CMC : ፀሃይ finished apartment for Sale Price...14,499,000 birr - 2 Beds / 1 Baths + Laundry + Store + OK /  1st Floor / 89sqm - #ቤቱ ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፖርትመንት አይነት አይደለም።ካሉት ለየት ያሉ ገፅታዎች መሃል የመጀመሪያው እና ቤቱን ከሌሎች ቤቶች የሚለየው ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል የሚችል ሰፊ እና ጥሩ እይታ ያለው የራሱ ቴራስ ያለው መሆኑ እና 270 ድግሪ የከተማ እይታ ማየት የሚያስች ሰፊ ባልከኒ(በረንዳ) በሶስቱን መኝታ ቤቶች በኩል ማግኘታቹ ነው። ይሄ ቤት የሚገኘዉCMC ፀሃይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው ሲሆን ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልገረሎቶች መሃል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር ፣ በካርድ የሚሰሩ የመሳሰሉ ነገሮች ይዟል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፉፈል ካሽ #Status_178 Active @ Dec 29 #Buy now +251968234945


    ⚠️ Inspect the product before purchasing it. Meet in a public place.

    ⚠️ Contact seller by phone/mail to have more information about the product before. Make sure you only make payment once you have reviewed and received the product.

    ⚠️ Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money. Do not give your credit card by mail or by phone to prevent any fraude. If you find products that seem suspicious or are different to those you saw on our platform, report the item by sending a mail at : contact@sheromeda.com

    Safety Tips

    American Express Google Pay Mastercard PayPal Visa

    Your payment information is processed securely. We do not store credit card details nor have access to your credit card information.

    You may also like

    Recently viewed