Description
Post added on 2026-05-23T03:09:58-05:00
🛍️ Seller name : Temer Realestate
📞 Call here : +251928739745
💰 Price : 8,280,000ETB - Ethiopian Birr/
📍 Seller Address : Ethiopia, Addis-Ababa, Bulgariya Mazoriya, Bulgaria
📩 Mail : abdotulu321@gmail.com
My product is : New (Never used)
Product description:
ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ? የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ! ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ) በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦ ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ 🛍️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 ETB ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 ETB የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ! ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን! የህንፃው ልዩ ገፅታዎች 6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ። አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ። እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው። 📍 አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria) 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ☎️☎️0928739745 #SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ ⚠️ Inspect the product before purchasing it.
Meet in a public place.
⚠️ Contact seller by phone/mail to have more information about the product before.
Make sure you only make payment once you have reviewed and received the product.
⚠️ Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money. Do not give your credit card by mail or by phone to prevent any fraude.
If you find products that seem suspicious or are different to those you saw on our platform, report the item by sending a mail at : contact@sheromeda.com
Safety Tips
Your payment information is processed securely. We do not store credit card details nor have access to your credit card information.
