ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment


Price:
Sale price$61,500.00

Description

Post added on 14 June 2022 at 07:28

Seller name : Efi Efrata

Phone number : +251940257525

Price : 3,187,840 ETB

Seller Address : Ayat square

Mail :  giftbayssa@gmail.com

My product is : New (Very good condition)

Product description: 

  • Product description : #እጅግ አስደሳች ዜና ከጊፍት ሪል ስቴት!!
    በኢትዮጵያ ብቸኛው በብር የሚሰራ ሪል ስቴት
    🏘ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment እንዲሁም የንግድ ሱቆች በውቡ መንደር

    # መንደራችን 56ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡም የተለያዩ ቪላዎች ፣ታውን ሀውሶች ፣ ቪላ ታይፕ አፖርትመንት ቤቶችን እንዲሁም ለነዋሪውም ሆነ ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚያገለግሉ 8ሺ ካሬ ላይ ያረፈ መዋኛ ገንዳ፣ መፅሀፍት ቤት፣ የልጆች መዝናኛ ቦታ፣ ጂምናዚየም እና ኦፕን ሲኒማ ቤትን ያካተተ ነው በተጨማሪም መንደራችንን አልፎ የተለያዩ ዘመናዊ ቤቶች ስለሚገኙ እዚህ መንደር ውስጥ የንግድ ቦታ ገዙ ማለት አዋጭ ቢዝነስ ነው
    እንዳያመልጦ
    የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

    #ግንባታቸው ከ70% በላይ የሆናቸው በአጭር ጊዜ የሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች ለሽያጭ ቀርበዋል።

    #ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት
    #ስፋት: 64ካሬ
    #አጠቃላይ ዋጋ: 3,253,000ብር

    #ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት
    #ስፋት: 104ካሬ
    #አጠቃላይ ዋጋ:ከ5,286,000 ብር ጀምሮ

    #ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት
    #ስፋት: 128ካሬ
    #አጠቃላይ ዋጋ: ከ6,506,000ብር ጀምሮ

    # የንግድ ሱቆች
    #ከ45 ካሬ ጀምሮ
    #አጠቃላይ ዋጋ፡ #ከ2,869,000 ብር ጀምሮ

    # ቅድመ ክፍያ ለቤቶቹ ከ 50% ጀምሮ
    # ለሱቆቹ 20%

    ✅ ሁለት መንደሮችን ገንብተን ማስረከባችን ዋስትና ናቸው።

    #የግንባታ ቦታ አያት

    ☎️ 0940257525 ወይም 0982306312

***********************************************************************


Meet in a public place. Contact seller by phone/mail to have more information about the product before. 

Do not transfer the money to someone until you have the item in your hands and have checked it is the same as in the website. 

Do not give your credit card by mail or by phone to prevent any fraude. In case of any suspicious ads on your diaspora marketplace, please report by mail at : contact@sheromeda.com

Safety Tips

American Express Apple Pay Diners Club Discover Google Pay JCB Mastercard PayPal Visa

Your payment information is processed securely. We do not store credit card details nor have access to your credit card information.

You may also like

Recently viewed